የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት

1. በከተማው አስተዳደር የመንግስት መ/ቤቶችና የመንግስት ልማት ድረጅቶች ላይ የፋይናንስና ህጋዊነት ኦዲት፣ የክዋኔ ኦዲት፣ የገቢ ኦዲት፣የአከባቢ ኦዲት፣ የመረጃ ቴክኖሎጂ ኦዲት ፣ ልዩ ኦዲትና እንደአስፈላጊነቱ ሌሎች ኦዲቶችን ያደርጋል ያስደርጋል።

ተጨማሪ ያግኙ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት

አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ከህዝብ አገልግሎት ሰጪና ከመንግስት ተቋማት ጋር ካለው ኮንትራት ውል አፈፃፀም ጋር የሚገናኙ ጉዳዮችን በተመለከተ የግል ድርጅቶችን አስፈላጊ መረጃዎችንና ሪፖርቶችን ሊመረምር ይችላል።

ተጨማሪ ያግኙ

ዋና ኦዲተር መልእክት

ለክቡራን ተገልጋዮቻቸችን እናንተን ዝቅ ብለን ስናገለግል ታላቅ ደስታና ክብር ይሰማናል፡፡ መ/ቤቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በተቀመጡት ቅድመ-ሁኔታዎችና ስታንዳርዶች ያለምንም ችግር የማግኘት መብት ያላችሁ ሲሆን በዚህ ሰነድ የተቀመጡትን አገልግሎቶች ለማግኘት ምንም እንቅፋት ቢገጥማችሁ ችግራችሁን ለመፍታትና ችግሩን... -- ተጨማሪ ያንብቡ
ዋና ኦዲተር
image description

Do you have request? Call or visit us.

ስልክ: +251115505061

አካባቢ:

Mexico Square, at the Fith-Biro building next to the Philips Building