የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ሪፖርት by Demisew Tayework Uncategorized መስሪያ ቤታችን የዘጠኝ(9) ወር አፈፃፀም ሪፖርት ከአጠቃላይ የመ/ቤቱ ሰራተኞች ጋር በእስቴይኢዚ(Stayeasy) ሆቴል የገመገመ ሲሆን የዘጥኝ ወር ሪፖርቱን ያቀረቡት የእቅድና በጀት ዝግጅትና ክትትል ዳይሬክቶሬት ተወካይ የሆኑት አቶ ደረጄ ማሞ ናቸው። በቀረበው ሪፖርት ላይም ዋና ኦዲተር አቶ አመንቴ መቻሉ ከሰራተኞች ጋር ውይይት አድርገዋል።
Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment Name* Email* Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment.
Leave a Reply